አመታዊ ክፍያው 200 ክሩነር ነው።
የአመታዊ ክፍያውን ለመክፈል የኢትዮጵያውያን ማህበር በኖርዌይ ባንክ ቁጠባ ቁጥር ከታች እንደሚታየው ነው።
05401729420
ለማህበሩ ገንዘብ መለገስም ይችላሉ፡፡
የማዕከላችን አድራሻ፤
Osterhaugsgt. 27, 0183 Oslo ነው፡፡
የፖስታ አድራሻ፤
Den Etiopiske Foreningen i Norge
PB. 4694 Sofienberg, 0506 Oslo ነው፡፡