ምርጥና ቃና ያላቸው ሆነው እቤት በጥራት የተቀናበሩ ልዩ ልዩ ሙዚቃዎች ለርስዎ!!
ሙዚቃዎቹን ለማጫወት እንደሌሎቹ ሪይል ፕላየር፣ ዊንዶውስ ሜዲያ ፕላየር፣ ዊን አምፕ አያስፈልገዎትም!!! የፈለጉትን የሙዚቃ አይነት ብቻ ጠቅ ያድርጉ፤ እርስዎንም ላለማስቸገር ሙዚቃው በራሱ በፍላሽ ይጫወታል!! ያለምንም ኮተት፡፡ በቀላሉ!!
ሙዚቃዎቹን ከወደዷቸው ባሉበት የአለም ክፍል አካባቢ ፈላልገው መግዛት ነው፡፡ በተረፈ ግን እነዚህን የሚጥሙ ሙዚቃዎች "ኢማኖ" ላይ በመስማትዎ እንደሚዎዱት ማህበሩ ተስፋ አለው!፡፡ ይከስክሱ!
ማሳሰቢያ፤ የተሻለ፤ የሚያረካና ጆሮ የማይቆረቁር ሙዚቃ መስማት ከፈለጉ ቢያንስ ጥሩ የድምፅ መጉያ ያስፈልግዎታል፡፡ ውድ አይደለም፡፡ ያስቡበት!

