የአባላት መመዝገቢያ ቅጽ፤

የኢትዮጵያውያን ማህበር በኖርዌይ የአባላት መመዝገቢያ ቅጽ፤

የአመቱ ክፍያ 200 ክሩነር ነው፡፡ የኢማኖ ባንክ ቁጥር 0540 17 29420 ነው።
እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ሞልተው ይላኩልን፡፡
ቀይ ምልክት ያለባቸው ማሳዎች መሞላት አለባቸው! ኢማኖ በቅድሚያ ያመሰግናል፡፡