Etiopisk Forening i Norge

ጠቃሚ አድራሻዎች፤

ሚከተሉት አድራሻዎች ጠቃሚና ትምህርታዊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ጠቃሚና ትምህርታዊ አድራሻ እርስዎም ካወቁ እበክዎን በ post@ethionorway.com ይላኩ፡፡

አድራሻ ትምህርታዊነቱ ወይም ጥቅሙ
Mozilla ግሩም የኢንተርኔት መቅዘፊያና የኢሜይል ፕሮግራም በነጻ፡፡ አማርኛም በደንብ ያሳያል፡፡ ደህንነቱም ከፍ ያለ ነው፡፡
Open office በ Microsoft office ፋንታ የነጻና በቀላሉ የሚሰራ ፕሮግራም፡፡
How stuff works መኪና፣ የኪስ ስልክ፣ ማግኔት፣ አውሮፕላን፣ ባትሪ፣ ሙዚቃ ማጫዎቻወች ወዘተ እንዴት ይሰራሉ?
The world factbook ስለ እያንዳንዱ አለም አገራት አጭር ትንተና፡፡






















-